You are currently viewing በግፍ እስር ላይ የሚገኙት አቶ ስንታየሁ ቸኮል  መስከረም 26 ቀን ፍ/ቤት እንደሚቀርቡ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) መስከረም 25 ቀን 2015 ዓ/ም       ሸዋ አዲስ አበባ የ…

በግፍ እስር ላይ የሚገኙት አቶ ስንታየሁ ቸኮል መስከረም 26 ቀን ፍ/ቤት እንደሚቀርቡ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) መስከረም 25 ቀን 2015 ዓ/ም ሸዋ አዲስ አበባ የ…

በግፍ እስር ላይ የሚገኙት አቶ ስንታየሁ ቸኮል መስከረም 26 ቀን ፍ/ቤት እንደሚቀርቡ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል (አሚማ) መስከረም 25 ቀን 2015 ዓ/ም ሸዋ አዲስ አበባ የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ የድርጅት ጉዳይ ኃላፊ እና የስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት አቶ ስንታየሁ ቸኮል ነገ ሀሙስ 26/2015 ዓ.ም በቡራዩ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት ይቀርባሉ። አቶ ስንታየሁ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ግዜ ፍ/ቤት በዋስ እንዲፈቱ መወሰኑን ተከትሎ የዋስትና ገንዘቡን የከፈሉ ቢሆንም እስካሁን ግን ከህግ እና ስርአት ውጭ በእስር ላይ ይገኛሉ። በአሁኑ ሰአት አቶ ስንታየሁ ቸኮል በቡራዩ ፖሊስ መምሪያ በግፍ ታስረው ይገኛሉ ሲል መረጃውን የበይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጹ ያጋራው ባልደራስ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply