“በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎ ንቅናቄ ተጀምሯል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሰላም ሚኒስቴር ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በጋራ በመተባበር ‹‹በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጵያ ከፍታ›› በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ ተጀምሯል። በክረምቱ ወራት የሚከናወን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ንቅናቄ መርሐግብርን አስመልክተው የሦስቱ ተቋማት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የሰላም ሚኒስቴር የሰላም ግንባታ እና የብሔራዊ መግባባት ዘርፍ ሚኒስትር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply