“በጎነት እንደ ሀገር መተሳሰብ፣ መረዳዳትና ማኅበራዊ ፍትሕ እንዲሰፍን ሚናው የላቀ ነው” ወይዘሮ ብርቱካን ሲሳይ

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ ብርቱካን ሲሳይ የበጎነት ቀንን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ በሀገር አቀፍም ኾነ በዓለም ደረጃ የሴቶች የበጎነት አሻራ አርዓያነቱ ለትውልድ የተረፈ ተግባር ነው ብለዋል፡፡ በበጎነት ሥራ ሴቶችን ማሳተፍ ለሀገር ግንባታው መሰረታዊ ውጤት የሚያመጣ ተግባር ስለመኾኑም አንስተዋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ እነ ማዘር ቲሬዛን፣ ከሀገር ውስጥም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply