በጎንደር ቀጣና የሁሉም ዞኖች ተወካይ ተፅዕኖ ፈጣሪ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት የሰላም ኮንፈረንስ ተካሄደ።

ጎንደር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ቀጣና ከሰኔ 11 እስከ 12/2016 ዓ.ም የተካሄደው የሰላም ኮንፈረንስ ባለሰባት አቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቋል። በዚኽም መሠረት: 1. በፖለቲካ፣ በመልካም አሥተዳደር፣ በማኀበራዊ እና በሰላም ጉዳይ የተነሱ ጥያቄዎች በየፈርጃቸው ለከተማ፣ ዞን፣ ክልል እና ለፌደራል መንግሥት እንዲቀርቡ ስምምነት ላይ ተደርሷል። 2. በክልሉ እና በቀጣናው ያሉ የልማት ጥያቄዎች ያለሰላም ሊታሰቡ ስለማይችሉ ቅድሚያ በክልሉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply