በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ ትናንት መስከረም 13/ 2016 ዓ.ም በመከላከያ እና በፋኖ መካከል በነበረ ግጭት ከ50 በላይ የፋኖ ታጣቂዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ አስታወቀ።
መከላከያ ይፋዊ በሆነው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ትናንት በጎንደር ከተማ ሰርገው የገቡ የፋኖ ታጣቂዎችን እንደተገደሉ እና በከተማዋ የተቃጣው ጥቃትም ከሽፏል ብሏል።
መከላከያ ይፋዊ በሆነው በማህበራዊ ትስስር ገጹ ትናንት በጎንደር ከተማ ሰርገው የገቡ የፋኖ ታጣቂዎችን እንደተገደሉ እና በከተማዋ የተቃጣው ጥቃትም ከሽፏል ብሏል።
Source: Link to the Post