ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር – አዘዞ ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ የአቅም ማሻሻያ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆናቸውን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ። ሥራ አስኪያጁ አቶ ይገርማል ማሩ እንዳስታወቁት የፓወር ትራንስፎርመር የአቅም ማሻሻያ ሥራው ጣቢያው የነበረውን 8 ነጥብ 4 ሜጋ ቮልት አምፔር አቅም ወደ 31 ነጥብ 5 ሜጋ ቮልት አምፔር ለማሳደግ ያለመ […]
Source: Link to the Post