በጎንደር ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ጥይት ተያዘ

በጎንደር ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ7 ሺህ በላይ የክላሽና የብሬን ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ። በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 በአንድ አዘዋዋሪ መኖሪያ ቤት በተደረገ ፍተሻ 4 ሺህ 9 መቶ 78 የክላሸና 2 ሺ 7 መቶ 90 የብሬን ጥይት ተይዟል፡፡…

Source: Link to the Post

Leave a Reply