በጎንደር ከተማ ኀላፊነታቸውን ባልተወጡ 21 የሥራ ኀላፊዎች ላይ አሥተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ፡፡

ጎንደር: መጋቢት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በሕዝብ የተሰጣቸውን ኀላፊነት ባልተወጡ 21 የሥራ ኀላፊዎች ላይ አሥተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የጎንደር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የጎንደር ከተማ መካከለኛ እና ጀማሪ አመራሮች ያለፋት ስምንት ወራት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ግምገማ እና የቀጣይ አቅጣጫ ውይይት በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። በውይይቱ የተገኙት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply