ጎንደር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ በበኩሉ የተሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት እንዲኖር እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የፋሲል ክፍለ ከተማ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን አሚኮ ቅኝት አድርጓል፡፡ አገልግሎት ለማግኘት በስፍራው ያገኘናቸው ተገልጋዬች በሲቪል ሰርቪስ ተቋማት የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ቀልጣፋ አገልግሎት ማግኘት ባለመቻላቸው ለእንግልት መዳረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ የፋሲል ክፍለ […]
Source: Link to the Post