በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር መድረክ ተካሄደ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በመርሐ ግብሩ ከከተማ አሥተዳደሩ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ በጎ ፍቃደኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ ወጣት አካልነው አስማረ እና እፁብ ድንቅ ጥላሁን በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለሦስት ዓመታት ተሳትፎ ሲያደርጉ ቆይተዋል። ዛሬም በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በተካሄደው የ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተሳታፊዎች ናቸው። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply