በጎንደር ከተማ አሥተዳደር 5 ሺህ 860 ተማሪዎች የስድስተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና እየወሰዱ ነው።

ጎንደር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኅላፊ ነጻነት መንግስቴ በከተማ አሥተዳደሩ በ61 መፈተኛ ጣቢያዎች ለ6 ሺህ 84 ተማሪዎች የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተናውን ለመስጠት ታስቦ እንደነበር ገልጸዋል። ይሁን እንጅ ከዚህ በፊት የነበረው የጸጥታ ችግር በፈጠረው መስተጎጎል ምክንያት በ4 ትምህርት ቤቶች 234 ተማሪዎች ለፈተና አለመቀመጣቸውን ምክትል ኅላፊው ጠቅሰዋል። በመኾኑም በ57 መፈተኛ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply