በጎንደር ከተማ የመገጭ መስኖ ልማት ግድብ፣ የንጽህ መጠጥ ውኃ እና አዘዞ-አርበኞች አስፓልት ፕሮጀክቶች ተጠናቀው አገልግሎት እንዲሰጡ የክልሉ መንግሥት በትኩረት እየሠራ መኾኑ ተገለጸ።

የአስፓልት መንገድ፣ የመገጭ መስኖ ግድብ እና የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክቶች በፍጥነት እንዲጠናቀቁ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የተሠጠውን አቅጣጫ ተግባራዊ ለማድረግ የክልሉ መንግሥት የክትትልና ድጋፍ ግብረ-ኀይል በማቋቋም ወደ ሥራ መግባቱ ተመላክቷል። በክልሉ የተቋቋመው ግብረ ኀይልም ከፌደራል የፕሮጀክቶች አሠሪ ሚኒስተር መስሪያ ቤቶች ጋር በውኃና ኢነርጅ ሚኒስትር ቢሮ ውይይት አድርጓል። የ3ቱን ፕሮጀክቶች የሥራ እንቅስቃሴ በመገምገም ሚኒስትር መስሪያ ቤቶቹ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply