
ባሳለፍነው ማክሰኞ ሚያዚያ 18/2014 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ሕይወታቸው ካለፉ ሰዎች መካከል ቢያንስ የሰባት ሰዎች ቀብር ዛሬ ተፈጸመ። ቢቢሲ ያነጋገራቸው በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት ሰዎች ዛሬ ከእኩለ ቀን በኋላ የ7 ሰዎች ስርዓተ ቀብር በሼኽ ኤሊያስ መካነ መቃብር መፈጸሙን ተናግረዋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post