በጎንደር ከተማ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻያ ግንባታ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ከ108 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻያ ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሸ ደሴ (ዶ.ር) በከተማው እየተገነቡ የሚገኙ የትምህርት ተቋማትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ በወቅቱ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት መምሪያ ምክትል ኀላፊ ነጻነት መንግሥቴ፤ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply