በጎንደር ከተማ የክልሉ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሀድሶ ሥልጠና የወሰዱ ወጣቶች ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቀሉ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጽንፈኛውን የጥፋት ዕቅድ ተቀብለው እና በሁኔታዎች ተደናግረው በተሳሳተ ተግባር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 69 ግለሰቦች የክልሉ መንግሥት የሰጠውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሀድሶ ሥልጠና በመውሰድ ወደ ማኅበረሰቡ ተቀላቅለዋል። በሥልጠና መድረኩ የተገኙት በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኀላፊው ግርማይ ልጅአለም የሁከት ፣ የግጭት እና የጦርነት አማራጭን በመጠቀም የሚፈታ የሕዝብ ጥያቄም ኾነ ችግር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply