በጎንደር ከተማ ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎች አፈጻጸም ዙሪያ ምክክር ተካሄደ።

ጎንደር: መጋቢት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፍትሕ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞትዮስ (ዶ.ር) የተመራ የፌዴራል የሱፐርቪዥን ልዑክ ጎንደር ከተማ ተገኝቶ ባለፉት ወራቶች የተከናወኑ የሰላም እና የፀጥታ፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ እንዲሁም የመስክ ምልከታ አካሂዷል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ በበጀት ዓመቱ በከተማዋ የኑሮ ውድነትን በማረጋጋት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ እና በሌማት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply