በጎንጂ ቆለላ ወረዳ በፀጥታ ኃይሉ እና በኅብረተሰቡ ተሳትፎ አንጻራዊ ሰላም መገኘቱ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የጎንጂ ቆለላ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞችን የሥራ አፈጻጸምን በመለካት በሰላም እና ፀጥታ ዙሪያ ያላቸውን ቁርጠኝነት ገምግሟል። የጎንጂ ቆለላ ወረዳ አሥተዳደሪ ጌታቸው ጋሻው በወረዳው መሽገው ሕዝቡን ሲዘርፉ እና ሲያንገላቱ የቆዩት የፅንፈኛው ኃይል አባላት በፀጥታ ኃይላችን እና በኅብረተሰባችን በተወሰደው ተከታታይነት ያለው ሕግ የማስከበር ሥራ አንጻራዊ ሰላም ሰፍኗል ብለዋል። አሥተዳዳሪው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply