“በጎዳና ሕይወት ውስጥ የሚኖሩ ሕጻናትን መታደግ ትውልድን ማዳን ነው” የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ብርሃን: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ከተሞች ውሎና አዳራቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ሕጻናት የኋላ ታሪካቸውን ለጠየቀ የሚያገኘው ምላሽ ምጣኔ ሃብታዊ ችግሮች፣ ወላጆቻቸውን በሞት ማጣትና ሌሎች ተያያዥ ፈተናዎች ይኾናል። ታዳጊዎቹ ህይወታቸውን ጎዳና ላይ ሲያደርጉ ለሥነ ልቦናና ለዘርፈ ብዙ የጤና ቀውሶች ይዳረጋሉ፡፡ በእንዲህ ዓይነት ችግር ውስጥ የሚገኙ ሕጻናት በደብረ ብርሃን ከተማ ውስጥ በብዛት ይገኛሉ፡፡ ችግሩን ለመቅረፍም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply