በጎጃም ኮማንድፖስት የሚገኘው ክፍለ-ጦር በተሰማራባቸው የግዳጅ ቀጣናዎች ጽንፈኛ ቡድኑ ላይ የማያዳግም እርምጃ መዉሰዱን አስታወቀ።

የክፍለጦሩ አዛዥ ሌተና ኮሎኔል አዱኛ ማሞ እንደተናገሩት ክፍለ ጦሩ ከአማራ ክልል የፀጥታ ኀይል ጋር በጋራ በመሆን ባለፉት ሰባት ወራት በምሥራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ የግዳጅ ቀጣናዎች በመሠማራት የሕዝብ ሰላም ሲነሳ የነበረው ጽንፈኛ ቡድን ላይ ተገቢዉን ሕግ የማስከበር እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታዉቋል። በሰኞ ገበያ፣ በመርጦለማርያም፣ በግንደወይኒ፣ በእነብሴ ሳር ምድርና ጎንቻ ወረዳ ያደረገው ስምሪት የሠራዊቱና የአማራ ክልል የፀጥታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply