በጎጃም ኮማንድፖስት የተሰማራው ኮር በሰሜን ጎጃም ዞን እና በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቀጠና 57 የጽንፈኛውን አባላት መደምሰሱን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኮሩ ዘመቻ ሻለቃ አረጋኸኝ አለሙ እንደተናገሩት የጽንፈኛው ታጣቂዎች በትናንትናው እለት በእብሪት ተነሳስተው ከባሕር ዳር ዙሪያ፣ ስናጊ፣ ብራቃት፣ ቢኮሎ ዓባይ፣ ዳጊ ከተባሉ የሰሜን ጎጃም አካባቢዎች ተሰባስበው ለሽብር ሲዘጋጁ ገርጨጭ ላይ መከላከያ ሠራዊት በወሰደው እርምጃ ቻላቸው ጌትነት የተባለው የጽንፈኛውን አመራር ጨምሮ 42ቱ ሲገደሉ 07 ተማርከዋል ። በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ቹጋሌ ቀበሌ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply