በጎጃም የ45 ወረዳ ፋኖዎች በአንድ እዝ ስር መግባታቸዉ ታዉቋል። መልካም ዥምር። መላው ጎንደር፡ ሸዋ ፡ ወሎ በተመሳሳይ በፍጥነት ተሰባሰብ። ማን ይምራ ማን ይምራ ብላችሁ አትጣሉ። ቅን የሆ…

በጎጃም የ45 ወረዳ ፋኖዎች በአንድ እዝ ስር መግባታቸዉ ታዉቋል። መልካም ዥምር። መላው ጎንደር፡ ሸዋ ፡ ወሎ በተመሳሳይ በፍጥነት ተሰባሰብ። ማን ይምራ ማን ይምራ ብላችሁ አትጣሉ። ቅን የሆነዉን እና ለድል የሚያበቃችሁን መሪ እግዚአብሄር ከመሃላችሁ ያወጣዋል። በፍጥነትም የመላዉ አማራ ፋኖ ወደ አንድ እዝ ተሰባሰብ። ከዚያም የኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል ሆነህ ትወጣለህ።ትልቁን ስዕል ተመልከቱት !!!በትልቅ ራእይ ሲመራ ድል ይፈጥናል። Shenkut Ayele Page

Source: Link to the Post

Leave a Reply