“በጎ ፈቃደኞች በሙያቸው የሚያገለግሉበት አሠራር ተዘርግቷል” የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዘንድሮው የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በአማራ ክልል ከ5 ነጥብ 2 ሚሊዮን በላይ ወጣቶች በክረምት በጎፈቃድ ይሳተፋሉ ተብሎ ታቅዷል። ወጣቶች የሰለጠኑበትን ዘርፍ መሰረት ያደረገ የሙያ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት እንዲሰጡ ማድረግ ደግሞ ትኩረት ተሰጥቶታል ነው የተባለው ። የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን፤ ምሩቃን ወጣቶችንና ባለሙያዎችን ተሳታፊ የሚያደርገው የሙያ የበጎፈቃድ አገልግሎት ተግባር በዕቅድ እየተመራ ነው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply