በጎ ፈቃድ አገልግሎት 70 ሚሊዮን ብር የሚገመት ሥራ ለማከናወን ማቀዱን የደብረ ብርሀን ከተማ ወጣቶች እና ስፓርት መምሪያ ገለጸ፡፡

ደብረ ብርሀን: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መምሪያው የ2016 ዓ.ም የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት “በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ መልእክት የመክፈቻ መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደብረ ብርሀን ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት በበጎ ፈቀድ አገልግሎቱ በዝቅተኛ ኑሮ ውስጥ የሚገኙ ወገኖችን ታሳቢ ያደረጉ ተግባራት ይከናወናሉ ብለዋል፡፡ የደም ልገሳ፣ የከተማ ጽዳት እና ውበት፣ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply