በጠለምትና አዳርቃይ ግንባር በኩል ከአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻው ጋር ተሰልፈው ትሕነግን የተፋለሙ፤ ምሽግ ከደረመሱት ውስጥ አርበኛ ገበየሁ እንዬው አንዱ ናቸው። በርካታ የትህነግ ታጣቂዎችን ማ…

በጠለምትና አዳርቃይ ግንባር በኩል ከአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻው ጋር ተሰልፈው ትሕነግን የተፋለሙ፤ ምሽግ ከደረመሱት ውስጥ አርበኛ ገበየሁ እንዬው አንዱ ናቸው። በርካታ የትህነግ ታጣቂዎችን ማ…

በጠለምትና አዳርቃይ ግንባር በኩል ከአማራ ልዩ ሀይልና ሚሊሻው ጋር ተሰልፈው ትሕነግን የተፋለሙ፤ ምሽግ ከደረመሱት ውስጥ አርበኛ ገበየሁ እንዬው አንዱ ናቸው። በርካታ የትህነግ ታጣቂዎችን ማርከዋል። የተወለዱት ወገራ ብራ የምትባል ቀበሌ ነው። ፋኖ ሲታደን ከጎንደር ወደ እንቃሽ በመሄድ ከፍተኛ ተጋድሎ አድርጓል። የሚያውቁት የጀግና ጀግና ነው ይሉታል። ከባልደረባችን አባይ ዘዉዱ ጋር ቆይታ አድርጓል ። ተከታተሉት። https://youtu.be/D8oKetzUPfc

Source: Link to the Post

Leave a Reply