በጠገዴ ማክሰኞ ገበያ/ከተማ ንጉሥ ሁሉም ማህበረሰብ ሰላማዊ በሆነ መንገድ የተለመደ ተግባሩን እያከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ    ህዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም…

በጠገዴ ማክሰኞ ገበያ/ከተማ ንጉሥ ሁሉም ማህበረሰብ ሰላማዊ በሆነ መንገድ የተለመደ ተግባሩን እያከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም…

በጠገዴ ማክሰኞ ገበያ/ከተማ ንጉሥ ሁሉም ማህበረሰብ ሰላማዊ በሆነ መንገድ የተለመደ ተግባሩን እያከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በተለይ በገብያ ቀናት ሻጭና ገዥ ያለምንም ሰጋት እየተገናኙ እንደሆነ በዛሬው ቅኝታችን አረጋግጠናል ያለው የጠገዴ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ነው። ሰሞኑን በነበረው ወሮበላውን የትህነግ ቡድን ስርዓት ለማስያዝ በተደረገው እንቅስቃሴ የአካባቢው ማህበረሰብ እንዳይደናገጥና በመደራጀት አካባቢውን መጠበቅ እንዳለበት ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። የመንግስት ተቋማት አገልግሎት መስጠታቸውን እንዲቀጥሉ፣ የመንግስት ሰራተኞች ወደ መደበኛ ሰራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ ሲባል የህዝብ ግንኙነት ግብረ ሀይሉ በአስተባባሪነት በርካታ ህዝባዊ ውይይቶችን በማድረግና ልዩ ልዩ መልዕክቶችን እያስተላለፈ እንደሚገኝም የጠገዴ ወረዳ የመንግስት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ዘግቧል። ህወሀት ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋት ጀምሮ በጠገዴ ቅራቅር በኩል በአማራ ህዝብ ላይ ተኩስ መክፈቱን ተከትሎ በተሰጠው ከባድ የአፀፋ የመልስ ምት ማክሰኞ ገበያ/ከተማ ንጉስ በወገን ጦር በቁጥጥር ስር መዋሏ ይታወሳል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply