በጣሊያን ኤምባሲ የሚገኙ የቀድሞ ባለስልጣናት በቀናት ውስጥ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ – BBC News አማርኛ

በጣሊያን ኤምባሲ የሚገኙ የቀድሞ ባለስልጣናት በቀናት ውስጥ ምህረት ሊደረግላቸው ይችላል ተባለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/9EC6/production/_116164604_whatsappimage2020-12-19at11.21.05am.jpg

የኢህአዴግ ሠራዊት አዲስ አበባን ከመያዙ አንድ ቀን ቀደም ብለው በጣሊያን ኤምባሲ ውስጥ ከተጠለሉት አራት የወቅቱ ከፍተኛ ባለስልጣንት መካከል የነበሩት ብርሃኑ ባይህ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንዲሁም ሌፍተናንት ጀነራል አዲስ ተድላ የሠራዊቱ ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ነበሩ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply