“በጣና ዳርቻ የማልማት ፍላጎታችን የሐይቁን ዘላቂ ጤና የማይጎዳ መኾን አለበት” አያሌው ወንዴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና በዙሪያው ለሚገኙ ትላልቅ እና ትናንሽ ከተማዎች ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል። 400 ኪሎ ሜትር በሚረዝመው በሐይቁ ዳርቻ የተጠመጠመው የገጠሩ ነዋሪም የኑሮው መሰረት ከሐይቁ ጋር በጥብቅ የተቆራኘ ነው። የሀገሬው የመጠጥ ውኃ፤ አሳ፣ ግብርና፣ መዝናኛው እና ጥበቡም ኹሉ የሚቀዳው ከጣና ነው። ሐይቁ የበርካታ ደሴቶች ባለቤት ነው። ደሴቶች ደግሞ ረጅም እድሜ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply