በጥጥ ምርት ላይ እየታየ ያለው የገብያ ትስስር ችግር እንዲቀረፍላቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አልሚ ባለሃብቶች ጠየቁ።

ሁመራ: ታኅሳስ 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ2015/16 የምርት ዘመን ከ550 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በተለያዩ ሰብሎች የለማ ሲኾን ከዚህም ከ11 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። በዞኑ በቃብትያ ሁመራ ወረዳ በበዓከር ቀበሌ አካባቢ በጥጥ ምርት ላይ ተሠማርተው ያገኘናቸው አልሚ ባለሃብቶች የጥጥ ሰብል የሚሰበሰብበት ወቅት በመኾኑ የጉልበት ሠራተኞችን በመጠቀም ሰብላቸውን እየሠበሠቡ እንደሚገኙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply