
ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የታወጀው የሰብዓዊ ተኩስ አቁም ስምምነት በትግራይ ክልል እርዳታ እንዲገባና ለ17 ወራት ያህል የዘለቀው የእርስ በርስ ጦርነት እልባት ሊያገኝ ይችላል የሚል ተስፋን ጭሯል።የትግራይ ክልል ለበርካታ ወራት ቴሌኮምን ጨምሮ መሰረታዊ የሚባሉ አገልግሎቶች የተቋረጡባት ሲሆን ይህም ሁኔታ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ምግብና አስፈላጊ አቅርቦቶችን እንዳያገኙ አድርጓቸዋል።
Source: Link to the Post