ወልድያ: ታኅሣሥ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፒፕል ቱ ፒፕል ዩ ኤስ ኤ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከድርጅቱና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በካናዳ ከሚገኘው ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ በሀብሩ ወረዳ ውርጌሳ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አስር የመማሪያ ክፍሎችን ገንብተው አስረክበዋል፡፡ ፒፕል ቱ ፒፕል ዩ ኤስ ኤ ፕሮግራም ኦፊሰር አቶ ዳንኤል አውራሪስ ፕሮጀክቱ በጦርነቱ ጉዳት ከደረሰባቸው ትምህርት ቤቶች […]
Source: Link to the Post