በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠየቁ፡፡

ባሕር ዳር: ሕዳር 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው የዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጠይቀዋል፡፡ በዋግኸምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች ከቀያቸው ተፈናቅለዋል፡፡ በብሔረሰብ አስተዳደሩ አሁንም ወደ ቀያቸው ባለመመለሳቸው እና ወደ ቀያቸው የተመለሱ ወገኖችም ሀብት ንብረታቸው በመዘረፉ ድጋፍ ይሻሉ፡፡ እመቤት ሸጋው ከምትወደው ቀየዋ ከቤተሰቦቿ ጋር ርቃ በወለህ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ መኖር ከጀመረች ወራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply