
በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት በተካሄደው የእርስ በርስ ጦርነት በመቶሺዎች መሞታቸው እና በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ጉዳት እንደደረሰባቸው ይነገራል። ከእነዚህም መካከል ከትግራይ ኃይሎች ጎን ተሰልፈው ሲዋጉ ጉዳት የደረሰባቸው ቁስለኞች ከጦርነቱ በኋላ የሕክምና እና የምግብ ድጋፍ እየተደረገላቸው እንዳልሆነ ይናገራሉ።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post