በጦርነት ለተጎዱ “የሰብዕና ግንባታ ያስፈልጋል”

በተለያዩ ምክንያቶች ተፈናቅለው ረዘም ላለ ጊዜ መጠለያ ውስጥ የቆዩ ሰዎች ወደየመኖሪያ አካቢዎቻቸው ከመመለሳቸው በፊት የሥነ ልቦና ግንባታ ሥልጠናዎች ሊሰጣቸው እንደሚገባ አንድ የአዕምሮ ጤና ሃኪም አሳስበዋል።

የደረሰባቸው ችግር በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ ምንጊዜም የሚታይ መሆኑን የጠቆሙት ሃኪም ተፈናቃዮች በአካልም በመንፈስም ጠንካራ እንዲሆኑ ተከታታይ የሆነ ትምህርት በመስጠት የሰብዕና ግንባታ ሥራ ለማከናወን የአማራ ክልል የሀይማኖት ተቋማት የምሁራን መማክርት ጉባዔ መፍጠራቸውን ገልፀዋል። 

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያግኙ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply