በጦርነት ላይ ያለውን አማራ መሬት የመውረሩ ኦህዴዳዊ ሴራና ስራ !

ከአጣዬ እስከ ከሚሴ ያለውን የአማራ ክልል ግዛት ወደ ኦሮሚያ የማካለልን ተልእኮን ይዞ ወደ ከሚሴ የተጋዘውን የዶ/ር አለሙ ስሜን የወሎ ምስጢራዊ ስራን ከ15ቀን በፊት ነሀሴ 20ቀን 2021 በዝርዝር ዜና ዘገባ ይፋ አድርጌ ነበር፦ ***ወንድወሰን ተክሉ*** ዛሬ አማራው ሀገር ለማፍረስ ተነስቷል ተብሎ በእነ አቢይ በሚወራው ትህነግ ጋር በሁለት የአማራ ዞን ግዛት ውስጥ ብቻውን እየተፋለመ ባለበት ሁኔታ የአቢይ መራሹ ኤህዴድ የአማራን ግዛቶች የመሰልቀጥ ዘመቻ ላይ የአገኘሁ ተሻገር መራሹ ቡድን ሙሉ በሙሉ ተባባሪነትና ተስማሚነት ምክንያት ከሰሜን ሸዋ አጣዬ ጀምሮ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply