“በጦርነት ማግስት የቆቦ ከተማ አርሶ አደሮችን በመደገፍ በዚህ ልክ ማልማት በመቻሉ የሚደነቅ ነው” ኀይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር)

ወልድያ፡ መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ኀይለማርያም ከፍያለው (ዶ.ር) በሰሜን ወሎ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን እየጎበኙ ነው። ጉብኝቱ በቆቦ ከተማ አሥተዳደር በአርሶ አደሮች ማሳ የለማን 67 ሄክታር የስንዴ ማሳ በመቃኘት ነው የተጀመረው፡፡ ከተማ አሥተዳደሩ በጦርነት ማግስት አርሶ አደሮችን በመደገፍ በዚህ ልክ ማልማት በመቻሉ መደነቃቸውን የክልሉ ግብርና ቢሮ ኀላፊ ሀይለማርያም ከፍያለው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply