
የአማራ ክልል ከትግራይ ጋር በሚዋሰንባቸው አካባቢዎች በተቀሰቀሰው ጦርነት ምክንያት ከሁለት መቶ ሺህ በላይ ሰዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን ክልሉ አስታወቀ። የአማራ ክልል የመንግሥት ጉዳዮች ኮምዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ለቢቢሲ እንደተናገሩት በተለያዩ አካባቢዎች የህወሓት ኃይሎች የሰነዘሩትን ጥቃት ተከትሎ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለመፈናቀል የተዳረጉት።
Source: Link to the Post