በጦርነት ምክንያት በደረሰባቸው ጉዳት ከደረጃ በታች የኾኑ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ባለሀብቶች ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰበትን በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ የሚገኘውን ኮረብቲት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ባለ አራት ክፍል አንድ ብሎክ የመማሪያ ክፍል ግንባታ ለማካሄድ የመሰረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። የመማሪያ ክፍሉን ግንባታ ሩጋስ የኤሌክትሮኒክ እቃዎች አምራች ሙሉ ወጭውን በመሸፈን እንደሚያሠራው በሥነ-ሥርዓቱ ተገልጿል፡፡ የትምህርት ቤቱ ርእሰ መምህር አብዲ ይማም ኮረብቲት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply