በጦርነት ምክንያት ኤሌክትሪክ ሳያገኙ የቆዩ ከተሞች በሁለት ሳምንታት ውስጥ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚኾኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።

ባሕርዳር፡ ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነት የተጎዱ እና የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶቻቸው በመውደማቸው ምክንያት ኤሌክትሪክ ሳያገኙ የቆዩ ከተሞች በሁለት ሳምንታት ውስጥ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚኾኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሰሜን ዲስትሪክት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ብዙወርቅ ደምሴ እንደተናገሩት፣ በአሁኑ ጊዜ በአማራ፣ አፋር እና ትግራይ ክልሎች በጦርነት ምክንያት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸውን ከተሞች የመብራት አገልግሎት በሁለት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply