“በጦርነት የተጀመረ እንጂ በጦርነት የተቋጨ ችግር የለም” አቶ ደጀኔ ልመንህ

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ “ሃይማኖት ለሰላም ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች፣ ከሴቶች፣ ከወጣቶች እና ከመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር መክሯል። የምክክር መድረኩን የመሩት የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ደጀኔ ልመንህ አሁን ያለው የሰላም ችግር የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎችን ለማስመለስ የማያስችል መኾኑን ተናግረዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply