በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት አንድ ሚሊዮን ዮሮ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሠዎች ለሠዎች በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት አንድ ሚሊዮን ዮሮ የሚገመት የህክምና ቁሳቁስ በአማራ እና በአፋር ለሚገኙ 12 ሆስፒታሎች እና 10 ጤና ጣቢያዎች የሚሰራጭ ድጋፍ አድርጓል። የሠዎች ለሠዎች ሀገር አቀፍ ምክትል ተጠሪ ዶክተር አስናቀ ወርቁ ሠዎች ለሠዎች በጦርነት ለተጎዱ ተቋማት ያደረገው ይህ ድጋፍ የመጀመሪያው አይደለም፡፡ ተቋሙ ከዚህ ቀደምም በመጀመሪያ ዙር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply