በጦርነት ጊዜ መሪ መለወጥ ይቻላል።

በጦርነት ጊዜ መሪ መቀየር ይቻላል! #ግርማካሳ በዛሬው ምሽት (ነሐሴ 2/2013) በወልዲያ በተካሄደ ውጊያ ወያኔ #በመድፍ ወልዲያን ሲደበድብ አምሽቷል። ዶር አብይ አህመድ መቀሌን በሻሻ አድርገናታል፤ ከባባድ መሳሪያዎችን ሁሉ ይዘን ነው የወጣነው ብሎ ነበር፡፡ ታዲያ ከርቀት ወልዲያን ሲደበድቡ የነበሩ ከባባድ መሳሪያዎች ከየት እንደመጡ ድፍረት ካለው ወጥቶ ለወልዲያ ነዋሪዎች ቢነግራቸው ጥሩ ነበር፡፡ እንግዲህ በዚሁ መልኩ የሚዋሽ ፣ የማይታመን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ እያለ እንዴትስ በአስተማማኝ ሁኔታ የዜጎች ሰላምና ደህንነት ማስጠበቅ ይቻላል ? ለዚህ ነው ለውጥ መኖር አለበት የምለው፡፡ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply