“በጸጥታና በሌሎች ችግሮች ፈተና ያልወሰዱ ከ18 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት ተደርጓል” የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች አገልግሎት

ባሕር ዳር: ነሐሴ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በፀጥታና በሌሎች ችግሮች ፈተና ያልወሰዱ ከ18 ሺህ በላይ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ለመፈተን ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። በጎንደር፣ በጋምቤላ፣ በተለያዩ ማረሚያ ቤቶች 17 ሺህ 753 ተማሪዎችና በውጭ ሀገራት 300 ተማሪዎች ይፈተናሉ። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የመልቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሁለት ዙሮች መሰጠቱ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply