በጸጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የቆዩ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ እየጀመሩ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምሕርት መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጸጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የቆዩ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሥራ እየጀመሩ መኾኑን በምሥራቅ ጎጃም ዞን ትምሕርት መምሪያ ገልጿል። በዞኑ በተፈጠረዉ የፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረዉን ትምህርት ለማስጀመር ከወላጆች፣ መምህራንና ተማሪዎች፣ በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮች፣ አጋርና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተደረገ ነው። በዞኑ የተለያዩ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የሚገኙ 33 የመጀመሪያ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply