“በጸጥታ ችግር ተቋርጠው የነበሩ የጤና አገልግሎቶችን ተደራሽ ለማድረግ የተሥራው የዘመቻ ሥራ ውጤታማ ነበር” የምሥራቅ ጎጃም ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ በጸጥታ እና በሌሎች ምክንያቶች በርካታ የጤና ተቋማት አገልግሎት መስጠት አቋርጠው ነበር። የጤና አገልግሎቶችን እንደገና ተደራሽ ለማድረግ ለተከታታይ ሁለት ሳምንት የተሠራውን የዘመቻ ሥራ የሚመለከታቸው አጋር እና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በደብረ ማርቆስ ከተማ እየገመገመ ነው። የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ ኀላፊ የሽዋስ አንዷለም እንደገለጹት በጸጥታው እና ሌሎች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply