“በጸጥታ ችግር ተዘግተው ከነበሩ ትምህርት ቤቶች መካከል ከ360 በላይ የሚኾኑት ተከፍተዋል” ትምህርት ቢሮ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ተፈጥሮ በቆየው የጸጥታ ችግር ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል፤ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነው ቆይተዋል። መምህራን የተማሪዎችን መምጣት በተስፋ ሲጠብቁ ከርመዋል፡፡ በዓመቱ 6 ነጥብ 2 ሚሊዮን ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር እቅድ ይዞ የነበረው የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ እቅዱ በተፈለገው ልክ ሳይሳካ ቀርቷል፡፡ በክልሉ ተፈጥሮ የነበረው የጸጥታ ችግር መሻሻል በማሳየቱ ተዘግተው የነበሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply