በጸጥታ ችግር እየተፈኑ የሚገኙ ፕሮጀክቶች!

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰፋፊ ሊታረስ የሚችል መሬት ካለባቸው አካባቢዎች ምዕራብ እና ማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች ይገኙበታል። ከደጋማው አካባቢ በመነሳት ወደ ሱዳን የሚፈስሱ እንደ አይማ፣ ሽንፋ፣ ጓንግ እና አንገረብ የመሳሰሉ ትላልቅ ወንዞች የሚያልፉባቸው ዞኖች ናቸው። ታዲያ ዞኖቹ ካላቸው ሰፊ ሊታረስ የሚችል መሬት እና ከፍተኛ የውኃ ሃብት አኳያ የመኸርን ወቅት ጠብቆ ከማልማት የዘለለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply