“በጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖ ኘሮጀክቶችን በእቅድ መፈጸም የፓርቲውን የመፈጸም አቅም የሚያሳይ ነው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር.)

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል፣ የክልል እና የዞን የሥራ ኀላፊዎች በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ በበጀት ዓመቱ የተጠናቀቁ እና እየተሠሩ ያሉ የካፒታል በጀት ኘሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። የሃና መኳት ጤና ጣቢያ የእናቶች ክትትል እና ማዋለጃ ክፍል ተጨማሪ ግንባታ በአልማ እና በኅብረተሰቡ ተሳትፎ በ90 ቀናት ውስጥ ተሠርቶ መጠናቀቁን የመቄት ወረዳ አስተዳዳሪ አወቀ ደሳለኝ ገልጸዋል። በተጨማሪም ወደ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply