“በጽንፈኛው ላይ እየተወሰደ ያለው ጠንከር ያለ እርምጃ ተደራጅቶ የመዋጋት አቅሙን እንዲያጣ አድርጎታል” ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ

ባሕር ዳር: መጋቢት 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር የማፍረስ ተልዕኮን አንግቦ የአማራ ክልልን የጽንፈኞች ማዕከል ለማድረግ ነፍጥ አንግቦ የዘረፋ ተግባር በሚፈጽመው ጽንፈኛ ላይ እየተወሰዱ ያሉ አርምጃዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የባሕር ዳር እና ጎንደር ኮማንድፖስት ሰብሳቢ እና የሰሜን ምዕራብ ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ተናግረዋል። የኮማንድፖስቱ ሰብሳቢ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ከጎንደር እና ባሕር ዳር ዙሪያ ከወረዳ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply