“በጽንፈኛው ኀይል እየፈፀመ ያለው ድርጊት የሕዝባችንን ባሕልና እሴት የማይመጥን” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጎጃም ኮማንድፖስት ወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች አፈፃፀም እና በቀጣይ በሚከናወኑ ወቅታዊ ተግባራት ዙሪያ በፍኖተሰላም ከተማ እየገመገመ ነው። በመድረኩ የተገኙት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ ከሰሞኑ በፍኖተሰላም ከተማ በመማር ላይ ባሉ ተማሪዎች ላይ እና በገበያ ላይ ቦንብ በመወርወር በንጹሃን ላይ ጉዳት ያደረሰውን የጽንፈኛውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply