”በጽንፈኝነት እሳቤ በተፈጠረው የሰላም መታወክ በዋነኛነት እየተጎዳ ያለው ሕዝቡ ነው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ በተዋረድ የሚገኙ የምክር ቤት አፈ ጉባኤዎችን እና የምክር ቤቶች ፎረም አሥተባባሪዎችን ትናንት ከሰዓት አወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የበጀት ዓመቱ ያለፉ ወራት አፈጻጸሞች እና ያጋጠሙ ችግሮች ተነስተዋል፡፡ የምክር ቤቶች አፈ ጉባኤዎችም በውይይቱ የተሠሩ ሥራዎች እና ያጋጠሟቸውን ችግሮች አንስተዋል፡፡ ምክር ቤቶች የሕዝብ ውክልናቸውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply